የድጋፍ ጥሪ

ላለፉት ዓመታት የተወሰኑ ወጣቶች በመሰባሰብ በአካባቢያችን የምናገኛቸውን በጣም አቅመ ደካማ የሆኑ ወገኖቻችንን አቅማችን በፈቀደ — የመኖሪያ ቤት በመከራየት፣ የጤና ክትትል በማድረግ፣ የዕለት አስቤዛ በመደጎም እንዲሁም የመማሪያ ቁሳቁስ እና አልባሳትን በማበርከት — ወገንተኝነታችንን ስናሳይ ቆይተናል። ይህንን ምግባራችንን ለማስቀጠል የእርስዎ ልዩ ድጋፍ እና ትብብር ወሳኝ ነው።

የመደገፊያ መንገዶች

የባንክ ዝውውር

ድጋፍዎን ወደ ማህበሩ የንግድ ባንክ አካውንት ይላኩ፣ ደረሰኙን ወይም የግብይቱን ስክሪንሾት ይያዙ።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000719169159
ልገሳ አድርጌያለሁ — ደረሰኜን ላስገባ

በዓይነት ድጋፍ

ልብስ፣ የመማሪያ ቁሳቁስ እና ሌሎች የዓይነት ድጋፎችን እንቀበላለን — ያግኙን።

ስልክ+251 98 202 1796

በአባልነት / በበጎ ፈቃድ

ወጣት ከሆኑ እና መልካም ማድረግ ከፈለጉ — ማህበራችንን ይቀላቀሉ።

አባል ይሁኑ